BIBAH HD

BIBAH HD BIBAH HD Design and Development Ltd. is a private company developing apps, design and computer software. Destiny to be a best!

እንኳን ወደ "Ethiopia Beauty Tips" መተግበሪያችን በደህና መጣችሁ! ይህ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የውበት ማስተዋልና የተለያዩ ባህላዊ መስክ በተመረጡ በሰነዝንና በማስተዋል ምክር ይ...
23/08/2024

እንኳን ወደ "Ethiopia Beauty Tips" መተግበሪያችን በደህና መጣችሁ! ይህ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የውበት ማስተዋልና የተለያዩ ባህላዊ መስክ በተመረጡ በሰነዝንና በማስተዋል ምክር ይሰጣል።

የመተግበሪያ ተለያዩ ባህላዊ መርሃ ግብሮች
ባህላዊ የውበት መምሪያዎች: ከኢትዮጵያ ባህላዊ ዘርፎች የተመሠረቱ የውበት ምክርና መመኪያዎችን ያግኙ። በተለያዩ አካል የማሳያዎች ምርጥ መምሪያዎችን ይችላሉ።

የፀጉር እና የተንጸራረት መምሪያዎች: የፀጉር አሰራር እና የተንጸራረት መርምር ለመማር ተስማሚ የእርግ አሰራር ይሁን።

በተለያዩ የተመረጡ ባህላዊ አካል መንገዶች: ለምርጥ የውበት ተስማሚ የሆኑ የምርጥ መመኪያዎችን እና መዝግቦችን ያግኙ።
Download:

⚽️⚽️የአለም ዋንጫን በጊዜ ቤት ⚽️⚽️ዛሬ በአለም ዋንጫ  በግማሽ ፍፃሜ Argentina vs Croatia    4:00
13/12/2022

⚽️⚽️የአለም ዋንጫን በጊዜ ቤት ⚽️⚽️

ዛሬ በአለም ዋንጫ በግማሽ ፍፃሜ
Argentina vs Croatia 4:00

 !✅የአፍሪካዋ ተወካይ ሞሮኮ ለዋንጫ ተገማች ፖርቹጋልን ጥላ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች🇲🇦 ? ሞሮኮ እና ክሮኤሽያ ከአንድ ምድብ ሲሆኑ እስከአሁን ያልተሸነፉ ሀገራት ናቸው✅ፈረንሳይ በቹአሚ...
11/12/2022

!
✅የአፍሪካዋ ተወካይ ሞሮኮ ለዋንጫ ተገማች ፖርቹጋልን ጥላ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች
🇲🇦 ? ሞሮኮ እና ክሮኤሽያ ከአንድ ምድብ ሲሆኑ እስከአሁን ያልተሸነፉ ሀገራት ናቸው
✅ፈረንሳይ በቹአሚኒ ምርጥ ጎል በኦልቪዬ ጂሩ ጎሎች ሁለት ለ አንድ እንግሊዝን አሸንፈዋል
✅ሀሪ መጀመሪያ የተገኘውን የ1-1 አቻነት እድል የፍፁም ቅጣት ምቱን አስቆጥሮ ከዋይን ሩኒ ጋ በ53 ጎሎች የእንግሊዝ የምን ጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሁኗል!
❌ሜሴን ማውንት ያስገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ሀሪ ኬን በወሳኝ ሰዐት ምት ስቷል!

ጨዋታዎች
🇦🇷 #አርጀንቲና 🆚 🇭🇷 #ክሮኤሽያ
🇲🇦 #ሞሮኮ 🆚 🇫🇷 #ፈረንሳይ
📌አቀራረባችን ከተመቻችሁ እና አድርጉ!

ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ  ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ ሀገራትበኳታር እየተካሄደ ባለው የዓለም ዋንጫ 5 የአውሮፖ፣1 የአፍሪካ እና 2 የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ሞሮኮ ከአፍሪ...
07/12/2022

ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ ሀገራት

በኳታር እየተካሄደ ባለው የዓለም ዋንጫ 5 የአውሮፖ፣1 የአፍሪካ እና 2 የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ሞሮኮ ከአፍሪካ ያለፈች ብቸኛ ሀገር ሆናለች።

ቤተሰብ ይሁኑ!

 ⚡️  ?✅ፖርቹጋል በግማሽ ደርዘን ጎሎች 6-1 ስዊዘርላንድን አሸንፋለች✅ጎንካሎ ራሞስ የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ የመጀመሪያ ሀትሪክ ሰርቷል✅በ2002 ምሮስላቭ ክሎሳ በመጀመሪያ የአለም ...
07/12/2022


⚡️ ?
✅ፖርቹጋል በግማሽ ደርዘን ጎሎች 6-1 ስዊዘርላንድን አሸንፋለች
✅ጎንካሎ ራሞስ የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ የመጀመሪያ ሀትሪክ ሰርቷል
✅በ2002 ምሮስላቭ ክሎሳ በመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ሀትሪክ ከሰራ በኋላ ዛሬ ራሞስ ይህን ታሪክ ደግሟል
✅ፔፔ በአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጎል በማስቆጠር በእድሜ ትልቁ ተጫዋች ነው

📌ከተመቻችሁ እና አድርጉ!

07/12/2022
Proud of Africansሞሮኮ🥰🥰  🇲🇦🇲🇦🇲🇦
06/12/2022

Proud of Africans
ሞሮኮ🥰🥰

🇲🇦🇲🇦🇲🇦

አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ስፔንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች *****************  በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሞሮኮ ስፔንን በመለያ ምት በማሸነፍ ለሩብ ፍፃሜ ጨ...
06/12/2022

አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ስፔንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች
*****************

በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሞሮኮ ስፔንን በመለያ ምት በማሸነፍ ለሩብ ፍፃሜ ጨዋታ አልፋለች።

ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መደበኛውን ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት በአቻነት አጠናቅቀዋል።

አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠ የመለያ ምት ሞሮኮ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

በውጤቱ መሰረት ሞሮኮ በሩብ ፍፃሜው ከፖርቹጋል እና ስዊዘርላንድ አሸናፊ ጋር የምትጫወት ይሆናል።

የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ከስተት የሆነችው ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገርም ሆናለች።

Address

Piassa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BIBAH HD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to BIBAH HD:

Share