Qelem Meda Technologies

Qelem Meda Technologies Qelem Meda Technologies®, founded in 2020, develops software to optimize workflows and drive digital transformation in Ethiopia.

It recently achieved ISO 9001:2015 and ISO 27001:2022 certification, ensuring quality, efficiency, and security.

31/07/2026

ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም.
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ 8ኛ ክፍል https://afar.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

ለበለጠ መረጃ
Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

31/07/2026

ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም.
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://lnkd.in/eew_VSi5 የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

ለበለጠ መረጃ
Telegram: https://lnkd.in/dVjhWheX
LinkedIn: https://lnkd.in/eKYN-6wF
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: https://lnkd.in/dcBRWUPW

ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም.የማዕከላዊ  ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው...
28/07/2026

ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://ce6.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

Join Ethiopia's Digital Education TransformationA Call to the Ministry of Education  Ethiopia, Regional Education Bureau...
27/07/2026

Join Ethiopia's Digital Education Transformation

A Call to the Ministry of Education Ethiopia, Regional Education Bureaus, City Administrations, Zonal and Woreda Education Offices, & Schools.

You are cordially invited to experience eSchool Link-a home-grown, contextualized School Management System developed by our company for Ethiopia's education system.
Built in alignment with the country's educational structure, eSchool Link simplifies school administration, enhances teaching & learning, improves communication, & provides real-time data for informed decision-making.

Why eSchool Link?

Designed for Ethiopia's education system
🏫 One platform for all school operations
📚 Student, teacher, & academic management
📊 Real-time reports & analytics
🔒 Secure, reliable, & ISO-certified
🤝 Developed by an Ethiopian technology company

To schedule a free demo, contact us on +251949373839/+251933210000

Telegram: https://lnkd.in/dVjhWheX
LinkedIn: https://lnkd.in/eKYN-6wF
YouTube: https://lnkd.in/dcBRWUPW
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]

25/07/2026

ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ!

ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም.
የሲዳማ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ8ኛ ክፍል https://sidama.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
YouTube: youtube.com/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]

Haleta ERP SystemsOne system. Every department. Zero chaos.Running a growing business in Ethiopia usually means juggling...
24/07/2026

Haleta ERP Systems

One system. Every department. Zero chaos.

Running a growing business in Ethiopia usually means juggling different tools- one for sales, another for stock, a spreadsheet for payroll, a notebook for invoices. Haleta ERP Systems brings it all into one platform:

🧾 e-PoS & e-Invoice: sell and invoice in seconds, fully compliant
📈 Sales & CRM: track leads, follow-ups, and customer history in one place
📦 Inventory Management: real-time stock visibility across branches
💰 Accounting: automated books, reports, and reconciliation
👥 HR & Payroll: manage staff, attendance, and pay- accurately, on time

If your team is still stitching together spreadsheets and separate apps, it's time for a single source of truth.

👉 Book a free demo and see how Haleta connects your whole business.

Telegram: https://lnkd.in/dVjhWheX
LinkedIn: https://lnkd.in/eKYN-6wF
🌐 www.qelemmeda.com (http://www.qelemmeda.com/)
📨 [email protected]

ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም.የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የበለጸገ...
22/07/2026

ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም.

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።

ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-

👉 ለ8ኛ ክፍል https://oromia.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣

👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት

“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦

👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።

👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።

👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ።

👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።

👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/

🌐 www.qelemmeda.com

📨 [email protected]

YouTube: youtube.com/

ቀለም ዜና!ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም.የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Tech...
20/07/2026

ቀለም ዜና!

ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የተበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም፤ ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ8ኛ ክፍል https://ce.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም Grade 8 የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qelem Meda Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share