27/08/2026
Choosing the right FPS can transform your production.
🎬 24 FPS – For a cinematic look
📹 30 FPS – For standard video
⚡ 60 FPS – For smooth motion and slow-motion effects
Choose the right frame rate to bring your vision to life!
ትክክለኛውን FPS መምረጥ የቪዲዮ ፕሮዳክሽንዎን ደረጃ ሙሉ በሙሉ ይለውጠዋል።
🎬 24 FPS – የሲኒማቲክ (የፊልም) መልክ እንዲኖረው
📹 30 FPS – ለመደበኛ (ስታንዳርድ) ቪዲዮዎች
⚡ 60 FPS – ለስላሳ እንቅስቃሴ እና ለስሎው ሞሽን (Slow-motion) ኢፌክቶች
ተስማሚውን የፍሬም ሬት በመምረጥ ሃሳብዎን ወደ ህይወት ያምጡ!