Zte Device Ethiopia

Zte Device Ethiopia ZTE Devices | Ethiopia’s Choice for Smart Tech 🇪🇹 Leading the tech revolution in Ethiopia with ZTE’s smart devices.

ZTE Blade A34 እና Blade A*5 - ጥራት በልዩ የክፍያ አማራጭ!ዘመናዊው Blade A34 እና Blade A*5 አሁን የእርስዎ ይሆናሉ!ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ...
22/01/2026

ZTE Blade A34 እና Blade A*5 - ጥራት በልዩ የክፍያ አማራጭ!

ዘመናዊው Blade A34 እና Blade A*5 አሁን የእርስዎ ይሆናሉ!

ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!!

በ20% ወይም 25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን ዋጋ ለ12 ወራት ወይም ለ6 ወራት እየከፈሉ ይጠቀሙ።

🛒 ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምርጥ ቴክኖሎጂ!

💡 ማሳሰቢያ፡ ስለ አገልግሎቱ ወይም ስለ ክፍያዎ ሁኔታ በቀላሉ ለማወቅ *127 # በመደወል መመሪያዎችን ይከተሉ! (ይህ ለኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶችም የሚያገለግል ነው።)

👉 ሌላ ማሳሰቢያ: የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት

Sየህልሞን ስማርት ስልክ በረጅም ጊዜ ክፍያ የራስዎ ያድርጉ! 📱 የZTE Blade A34 ስልክ በ6.6” ትልቅ ስክሪን፣ 5000mAh ባትሪ እና 64GB ስቶሬጅ አሁን በኢትዮ ቴሌኮም፣ በቴሌብ...
14/01/2026

Sየህልሞን ስማርት ስልክ በረጅም ጊዜ ክፍያ የራስዎ ያድርጉ! 📱 የZTE Blade A34 ስልክ በ6.6” ትልቅ ስክሪን፣ 5000mAh ባትሪ እና 64GB ስቶሬጅ አሁን በኢትዮ ቴሌኮም፣ በቴሌብር እና በሲንቄ ባንክ በኩል የቀረበላችሁ የክፍያ አማራጭ።

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zte Device Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zte Device Ethiopia:

Shortcuts

Share