Yado Promotion

Yado Promotion We believe photography is the most important aspect of a high impact advertising campaign. It is the

Documentary's film
- Weeding & birthday
- graduation
- Meeting & any occasion
0118-31-06-05

የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢትዮጵያ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ምርቶች፣ አገልግሎቶችና ግብዓቶች በማስተዋወቅ፣ ለአገራችን ኢንዱ...
21/04/2023

የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢትዮጵያ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ምርቶች፣ አገልግሎቶችና ግብዓቶች በማስተዋወቅ፣ ለአገራችን ኢንዱስትሪ ልማት እድገት፣ ለስራ ፈጠራ እና ለንግድ ስራ መስፋፋት የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች የሚቀርቡበት እንዲሁም ከ250 በላይ በሚሆኑ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች መካከል የገበያ ትስስር፣የእዉቀትና የልምድ ልዉዉጥ የሚደረግበት ላቅ ያለ ሚና ያለዉን 13ኛዉን የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት “ኢትዮጵያን ይግዙ- በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ” በሚል መሪ ቃል ከሚያዝያ 19-23 ቀን 2015ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያካሂዳል፡፡

19/06/2022
ጉዳዩ፡የሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም  የተሳፎ ጥሪበቱርክ ንግድ ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ህብረት የኢኮኖሚ ጉዳዮች መምሪያ አስተባባሪነት የ3ተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚ...
02/10/2021

ጉዳዩ፡የሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም የተሳፎ ጥሪ
በቱርክ ንግድ ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ህብረት የኢኮኖሚ ጉዳዮች መምሪያ አስተባባሪነት የ3ተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 20 – 23 ቀን 2020 ስለሚካሄድ በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ተሳትፎ እንዲያደርጉ የቱርክ ኢምባሲ ጠይቋል፡፡

በመሆኑም በዝግጅቱ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ከታች የተያያዘውን ቅፅ በመሙላት በ [email protected] እሰከ ኦከቶበር 5 ቀን 2020 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እየጠየቅን ከምዝገባው በኋላ ባሉት 3 ቀናት ውስጥ የማስተባበሪያ ክፍያ ብር አስራ አምስት ሺ (15,000) በሲ.ፒ.ኦ “ለኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት” በሚል በምክር ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 14 መግባት እንደሚኖርበት እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ ፡ በ Subject ላይ TURKEY – AFRICA 2021 በማለት አንድትልኩልን አንጠይቃለን፡፡

S/N........
PARTICIPANT NAME..........
PASSPORT NO.....
DESIGNATION....
COMPANY NAME...
SECTOR.......
MOB.........
EMAIL.......
ከሠላምታ ጋር
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Event management
Mexico Square, Chamber Building, Office no. 204
Tel : +251978103300/
+251912495739/+2515528559
Event management, EXPERT
YARED ABABU

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)

Tel: +251-115-515728

Mob: +251-912-495739

P.o.Box: 517, Addis Ababa, Ethiopia

Ethiopian, Chamber, Commerce, Sectorial, Sectoral, Sector, Associations, Business, Trade, Industry, Economy, language, population Solomon Afework

11/06/2019
08/08/2017

We believe photography is the most important aspect of a high impact advertising campaign. It is the

Address

Addis Ababa

Telephone

0912495739

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yado Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yado Promotion:

Share