Dantel

Dantel Pluto is a network marketing mobile application platform which is would and is one of its kind.

Our network marketing works with the help of e-commerce which basically consists of three major actors the seller, the marketer, and the purchaser. Pluto’s unique actor is the “marketer” which we consider to be the heart of the platform, the marketer can be any person which is able to sell or recommend a product through his/her network and be a mediator between the seller and the end user Purchaser and have his commission as per there deal. The marketer will have the benefit of selling his information, with a concept of your network is your net worth!

05/11/2026

ከቤት ሆነው በመደለል ሴቶች 4000 ብር በቀን እየሰሩ ነው።

04/11/2026

የቤት እቃ ደላላ እንፈልጋለን!
1 ቢሆን ይከፈለዋል
ዳንቴል አፕ ላይ እቃዎቹ አሉ አፍጥኑት

03/11/2026

ስራ ፈላጊ
ስሙን እና ሞያውን Comment ላይ
አስቀምጥ

03/11/2026

Online ድለላ መስራት የሚፈልግ ሰው ?

ለTechTalk With Solomonእውነተኛና ጥራት ያለው ይዘት ትልቅ አድናቆት አለኝ። 🤝ይህ ሰው እጅግ በጣም ተከታዮችን ያፈራው በሐሰተኛ ማስታወቂያ ሳይሆን፣ በገነባው እውነተኛ እውቀትና ...
26/10/2026

ለTechTalk With Solomonእውነተኛና ጥራት ያለው ይዘት ትልቅ አድናቆት አለኝ። 🤝
ይህ ሰው እጅግ በጣም ተከታዮችን ያፈራው በሐሰተኛ ማስታወቂያ ሳይሆን፣ በገነባው እውነተኛ እውቀትና አመኔታ ነው። እጅግ ጥልቅ የሆነ እውቀትና ለሞያው ያለው ታታሪነት የሚገርም ነው። አዲሱም መፀሀፉ እጅግ ጠቃሚ ነው ።
አሁን ጥያቄው፦ ይህ ሰው የራሱ ሱቅ ወይም መደብር ቢኖረው፣ በእውቀቱና በምርጫው ሙሉ በሙሉ ተማምነን ወዲያውኑ የምንገዛው እና ለወዳጅ ዘመድ በልበ ሙሉነት ከእሱ ሱቅ እንዲገዙ የምትመክሩት ምርት ምን ዓይነት ይሆናል?

26/10/2026

ገንዘብ ሚፈለግ ሰው ብቻ ይመልስ

ዛሬ ሚገዛ ሰው ታውቃላችሁ ?
ምን አይነት እቃ ?

25/10/2026
24/10/2026

እጃቹ ላይ ቢኖር
የምሸጡት እቃ?

Dantel አፕ ላይ ያሉትን እቃዎች መሸጥ ነው ያ ማለት ሰዎች እቃ ለመግዛት ሲፈለጉ ዳንቴል አፕ ላይ ገብተህ እቃውን ታዝላቸዋለህ ወይንም ደግሞ ሻጭ ታገናኛችዎለህ ለዛ ይከፈልሀል ።
24/10/2026

Dantel አፕ ላይ ያሉትን እቃዎች መሸጥ ነው ያ ማለት ሰዎች እቃ ለመግዛት ሲፈለጉ ዳንቴል አፕ ላይ ገብተህ እቃውን ታዝላቸዋለህ ወይንም ደግሞ ሻጭ ታገናኛችዎለህ ለዛ ይከፈልሀል ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251922091179

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dantel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dantel:

Shortcuts

Share

Nearby computer & electronics services