YESUF APP

YESUF APP በዚህ ፔጅ አዳዲስ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና እንደዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖች አጠቃቀም የምናቀርብበት የፌስቡክ ገፃችን ነው Follow በማድረግ ይከታተሉ
(880)

21/05/2026

ብሬክስ ነብሱ ልትወጣ ነበር😡

14/05/2026

Fake friend

18/04/2026

ፈጣሪ ይጠብቀን እንዲህም አለ ሞባይል ስልክ እየተጠቀሙ ሲጓዙ ያጋጠማቸውን ተመልከቱ ጥንቃቄ ማድረግ ለራስ ነው

ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረክ
17/02/2026

ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረክ

ታዋቂው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየለአርቲስት ነጻነት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
16/01/2026

ታዋቂው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ለአርቲስት ነጻነት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙበአዲስ አበባ ከተማ በሾላ ገበያ የሞቱ ዶሮዎችን በማ...
20/11/2025

ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ

በአዲስ አበባ ከተማ በሾላ ገበያ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ።

ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከሰላም ፀጥታ ፅ/ቤት እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ በጋራ በመሆን ባደረገዉ ድንገተኛ ኦኘሬሽን ነው።

በተደረገው ክትትልና የተቀናጀ ኦፕሬሽን ግለሰቦቹ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ በነበረበት ሁኔታ መያዛቸው ተጠቁሟል።

በዚህም የታሸገ ዶሮ በቁጥር መቶ 100 ተበልቶ ለመታሸግ የተዘጋጀ አርባ ሁለት 42 መያዝ መቻሉን ከባለሥልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

================
ምንጭ:–የአዲስ ስታንዳርድ

ማን እንደ እናት እናትጋ እውነተኛ ፍቅር ታገኛለህ እናትጋ ዘልአለም የማይጠገብና የማይረሳ ደስታ ታገኛለህ እናት ማለት የምንግዜም የደስታችን ምንጭ ናት,  እናት ማለት ህይወትህ ማለት ናት እ...
10/11/2025

ማን እንደ እናት እናትጋ እውነተኛ ፍቅር ታገኛለህ እናትጋ ዘልአለም የማይጠገብና የማይረሳ ደስታ ታገኛለህ እናት ማለት የምንግዜም የደስታችን ምንጭ ናት, እናት ማለት ህይወትህ ማለት ናት እስቲ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ራሴንም ጨምሮ ከእናቶቻችን ራቅ ብለን ተለይተን የምንኖር ሰዎች እናቶቻችንጋ በቀን ስንቴ እንደውላለን?
ለሚስት ወይም ለፍቅረኛ ወይም ለምንወደው ሰው ስንቴ ነው በቀን ደውለን የምናወራው?
ራሳችንን መዋሸት አያስፈልግም መልሱ ሁላችንን በደንብ እናውቀዋለን የፈለገ ሰው በዚች ምድር ቢቀርብህ ቢወድህ ከልቡ እንኳን ታማኝ ቢሆንልህ የእናት ያክል ማንም አታገኝም ማንም ያ የወደደህና የቀረበህ ሰው አንድ ቀን ግዜና ቦታ እንደሚቀይረው አትርሳ እናት ግን ሁሉም ነገር ለልጄ ብላ ህይወቷንም አሳልፋ ትሰጣለች ታድያ. በሁሉም ነገር እናትህን እናትሽን አስቀድሚ አዎ እናትህን አስቀድም የዘላለም ደስታ የሚገኘው እናትጋ ብቻ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤

ፈጣሪ ከስደትና መከራ በቃችሁ ይበለን ይህ የምታዩት ምስል የመን የሚገኙት ኢትዮጵያውያ ሳውዲ ለመግባት ነው
03/11/2025

ፈጣሪ ከስደትና መከራ በቃችሁ ይበለን ይህ የምታዩት ምስል የመን የሚገኙት ኢትዮጵያውያ ሳውዲ ለመግባት ነው

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251966776677

Website

https://yesufapp.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YESUF APP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to YESUF APP:

Share