DevVoltz Technology PLC

DevVoltz Technology PLC Welcome to DevVoltz Technologies PLC — Where Innovation Meets Impact

We’re more than a tech company. What We Do

1. E-Learning & Tec

We’re a youth-led team driven by purpose building solutions that empower people and transform Africa’s digital future.

20/08/2026

Simegnew Destew Birtukan Getnet H/meskel Melkamu Wale nardi 🌸
Technology

በ3 ቀናት ውስጥ የቴክኖሎጂ፣ የስራ ፈጠራ እና የማርኬቲንግ እውቀትዎን ያሳድጉ!በዘርፉ ብቁ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የሚሳተፉበት እና እውነተኛ የስራ እንዲሁም የህይወት ተሞክሯቸውን (Expe...
15/08/2026

በ3 ቀናት ውስጥ የቴክኖሎጂ፣ የስራ ፈጠራ እና የማርኬቲንግ እውቀትዎን ያሳድጉ!

በዘርፉ ብቁ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የሚሳተፉበት እና እውነተኛ የስራ እንዲሁም የህይወት ተሞክሯቸውን (Experience Sharing) የሚያካፍሉበት ልዩ የኦንላይን ሰሚት ተዘጋጅቶላችኋል።

የ3ቱ ቀናት መርሃ ግብር፡

✔️ ቀን 1: Personal Branding & Marketing

ተጋባዥ እንግዳ: Lamlak Minwagaw
(Founder & CEO of Awra Business Group | )
Topics: የራስዎን ብራንድ (Personal Brand) እንዴት መገንባት እንደሚችሉ፣ የማርኬቲንግ መሰረታዊ ህጎች እና የመጀመሪያ ገቢዎን የሚፈጥሩበት መንገዶች።

✔️ቀን 2: Tech & Entrepreneurship

ተጋባዥ እንግዳ: Fanuel Almaw
(CEO & Founder of Askuala Link )
Topics: ቴክኖሎጂን በመጠቀም የስራ ፈጠራ (Startup) ጉዞን እንዴት መጀመር እንደሚቻል እና በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ወሳኝ ክህሎቶች።

✔️ቀን 3: AI as a Leverage

ተጋባዥ እንግዳ: Birhan Nega
(Full-Stack Software Developer, Exelia Technologies | )
Topics: አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን (AI) በመጠቀም ስራን እና እድገትን እንዴት ማፋጠን እንደሚቻል።

Host: Semegn Destaw (CEO & Founder of DevVoltz Technologies )

ከ ነሐሴ 18 - 20 በ DevVoltz ቴሌግራም ቻናል DevVoltz Technology Plc ላይ እንገናኝ።
ከቤትዎ ሳይወጡ በኦንላይን ይከታተሉ!

አሁኑኑ በዌብሳይታችን www.devvoltz.com ላይ በመግባት በነፃ ይመዝገቡ።

15/08/2026
31/07/2026

ነሐሴ 18፣ 19 እና 20 ምን እየሰራችሁ ነው? 👀

3 ቀናት ብቻ ለህይወታችሁ እና ለሙያችሁ ትልቅ ለውጥ! 💡

✅ Personal Branding ✅ Tech & Entrepreneurship ✅ AI ለዕለት ተዕለት ስራ

ሁሉም በነፃ እና በOnline! 💻

📌 አሁኑኑ በBio ላይ ባለው Link ተመዝገቡ። 📲 ለተጨማሪ መረጃ Telegram Channelችንን Join ያድርጉ!

       

የመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp አምልጦዎታል? ሁለተኛው ዙር ምዝገባ አሁን ተጀምሯል!ስኬት የየዕለት ምርጫችን ውጤት ነው! በመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp  ወጣቶች ማህበራዊ...
13/07/2026

የመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp አምልጦዎታል? ሁለተኛው ዙር ምዝገባ አሁን ተጀምሯል!

ስኬት የየዕለት ምርጫችን ውጤት ነው! በመጀመሪያው ዙር SummerBootcamp ወጣቶች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጊዜ ከመግደል ወጥተው የነገ ማንነታቸውን የሚቀይር ጠንካራ የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ጀምረዋል። የዚያኛው ዙር ያመለጣችሁ ፍፁም እንዳትቆጩ፣ እነሆ የሁለተኛው ዙር SummerBootcamp ዕድል ለእናንተ ክፍት ሆኗል!

የዘመኑን ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ክህሎት በመውሰድ ራስዎን ያበልጽጉ፣ ተጨማሪ ገቢም ይፍጠሩ!

በዚህ ዙር የሚሰጠው ኮርስ፦
💻 Full-Stack Web Development ነው።

ኮርሱን ከባዶ (Beginner) ተነስተው በተግባር ወስደው ሲጨርሱ፣ የፍሪላንስ (Freelance) ሥራዎችን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ እኛ ራሳችን ሙሉ ድጋፍ በማድረግ የምናስጀምርዎት ይሆናል።

የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሐምሌ 20
ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሐምሌ 26

ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ነገን የተሻለ ለማድረግ ከአሁን ይጀምሩ!

ለመመዝገብ 👇
🔗 https://devvoltz.com/bootcamp
📞 +251940192676 ያናግሩን።

የተሰሩ የሶፍትዌር productኣቻችንን ለማየት እንዲሁም አዳዲስ ትዕዛዝ ለመስጠት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ👇🌐  www.devvoltz.com/software 📞 +251940192646
10/07/2026

የተሰሩ የሶፍትዌር productኣቻችንን ለማየት እንዲሁም አዳዲስ ትዕዛዝ ለመስጠት ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ👇

🌐  www.devvoltz.com/software
📞 +251940192646

ከትናንሽ ኮዶች እስከ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ግዙፍነት!ታዋቂውን የኢንስታግራም (Instagram) ፈጣሪ ኬቪን ሲስትሮምን (Kevin Systrom) ያውቁታል?ኬቪን መጀመሪያ ላይ ማርኬቲንግ ውስጥ ...
05/07/2026

ከትናንሽ ኮዶች እስከ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ግዙፍነት!

ታዋቂውን የኢንስታግራም (Instagram) ፈጣሪ ኬቪን ሲስትሮምን (Kevin Systrom) ያውቁታል?

ኬቪን መጀመሪያ ላይ ማርኬቲንግ ውስጥ ይሰራ የነበረ ቢሆንም፣ ማታ ማታ ግን የኮዲንግ እና የሶፍትዌር developmentን በራሱ ጥረት በትጋት ያጠና ነበር።

አንድ ቀን ግን በዲጂታል አለም ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ የቴክኖሎጂ ሶሉሽን የመፍጠር ህልም አለመ ሰዎች ፎቶዎችን በቀላሉ የሚጋሩበት መድረክ! የመጀመሪያውን "Burbn" የተሰኘ መተግበሪያ ሲሰራ ጥቂት ተጠቃሚዎች ብቻ ነበሩት። ነገር ግን ተስፋ ሳይቆርጥ ሲስተሙን እያሻሻለ እና እያሳደገ ኢንስታግራምን ፈጠረ።

ውጤቱ ምን ሆነ? መተግበሪያው በጀመረ በ2 ዓመት ውስጥ ብቻ ፌስቡክ (Facebook) በ1 ቢሊዮን ዶላር ገዛው! ኬቪን የንግድ ህልሙን እውን ያደረገው በትክክለኛ የሶፍትዌር ሶሉሽን እና ባልተቋረጠ ጥረት ነው።

የእርስዎስ የንግድ ህልም ምንድን ነው? 🤔

የእርስዎም ድርጅት ወይም የቴክኖሎጂ ሃሳብ ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን፣ ወደ ስኬት ለመቀየር ጠንካራ እና ዘመናዊ የሶፍትዌር መሰረት ያስፈልግዎታል። ሃሳብ ብቻ ይኑርዎት እኛ ወደ እውኑ አለም እንቀይረዋለን!

ህልምዎን እውን ያድርጉ!

በDevvoltz ዘመናዊ እና ድንቅ ድረ-ገጾችን (Websites)፣ ውስብስብ ሲስተሞችን (Systems) እና የሞባይል መተግበሪያዎችን በመገንባት ንግድዎን እና ብራንድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ። ስራዎን ቀልጣፋ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ ለማድረግ እኛን ያማክሩን!

ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ፦
🔗   https://devvoltz.com/software
📞  +251940192676

Summer Coding Bootcamp Has Officially Started! 💻🔥We are excited to announce that our Summer Coding Bootcamp is now under...
22/06/2026

Summer Coding Bootcamp Has Officially Started! 💻🔥
We are excited to announce that our Summer Coding Bootcamp is now underway! 🎉

This summer is a great opportunity to learn valuable software development skills, build real projects, improve problem solving abilities, and take a step toward becoming a professional Software Engineer.

Whether you are a beginner or already have some experience, there is still time to join us and grow your skills in:

✅ Web Development

✅ Programming Fundamentals

✅ Database Design

✅ Software Engineering Practices

✅ Real World Projects

✅ Career Development
🌟 Don't spend your summer doing nothing. Invest in yourself, learn technology, and build a future in software engineering.
📢 Registration is still open. Join us soon and start your journey toward becoming a Software Engineer!
💻🔥

2 ቀናት ብቻ ቀሩቴክኖሎጂን ተምረው የራስዎን ገቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? ጊዜው አሁን ነው! ምዝገባ ሊያበቃ 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።የምናስተምራቸው ዋና ዋና ኮርሶች፦ ✔️ AI-Integrated ...
14/06/2026

2 ቀናት ብቻ ቀሩ

ቴክኖሎጂን ተምረው የራስዎን ገቢ መፍጠር ይፈልጋሉ? ጊዜው አሁን ነው! ምዝገባ ሊያበቃ 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

የምናስተምራቸው ዋና ዋና ኮርሶች፦

✔️ AI-Integrated Full Stack Development
✔️ AI-Powered Mobile App Development
✔️ Python Mastery
✔️ Introduction to AI & AI Agents
✔️ Video Editing & Graphic Design

ኮርሱን ወስደው ሲጨርሱ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የፍሪላንስ (Freelance) ሥራዎችን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ እኛ ራሳችን ሙሉ ድጋፍ በማድረግ ቀጥታ ወደ ሥራ እንዲገቡ እናደርጋለን!

የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 9
ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሰኔ 15

ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ነገን የተሻለ ለማድረግ ከአሁን ይጀምሩ!

🔗 ለመመዝገብ 👇
https://devvoltz.com/bootcamp
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251940192676 ያናግሩን።

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DevVoltz Technology PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share