Agri-Tech Ethiopia

Agri-Tech Ethiopia Promting New and Impruved Agricultural Techologies in Ethiopia mainly for Small & Micro Eterprises

17/07/2026
06/07/2026

ከ1994 ጀምሮ ለሁለት አስርት ዓመታት ማሻሻያ ወይም ለውጥ ሳይደረግበት የቆየውን የኢነርጂ ፖሊሲ የሚተካ ፖሊሲ በዛሬው የሚንስትሮች ም/ቤት 55ኛው መደበኛ ስብሰባ ጸድቋል፡፡

ፖሊሲው የዘርፉን በብሔራዊና ዓለማቀፋዊ ሁኔታዎችን ባገናዘበ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም፣የአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ፣ከአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስትራቴጂ፣ከምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦችና ከሌሎች ፖሊሲዎች ጋር ተጣጥሞ የተዘጋጀ ነው፡፡

የዚህ ፖሊሲ መፅደቅ የኢነርጂ ዘርፍ ልማት እንዲስፋፋ፣ዘላቂ፣ አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ፍትሃዊና ተወዳዳሪ የኢነርጂ አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል በመሆኑ በዘርፉ የሚሰሩ የቁጥጥር ሥራዎች ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥር ይታመናል፡፡

03/06/2026

Address

-Indstry Village
Dire Dawa

Telephone

+251 910757193

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agri-Tech Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Agri-Tech Ethiopia:

Shortcuts

Share