McTechi Tech Support

McTechi Tech Support IT Support Services, IT Technical, Website Building, Writing, and Coaching

21/06/2026

📱💪 ስልክዎን ወደ ግል ስፖርት ማዕከልዎ ይለውጡ!

በኮምፓውንድ 360 ከቤትዎ ሳይወጡ የአካል ብቃት ግብዎን ማሳካት፣ ከህክምና ባለሙያዎች የምግብና ጤና ምክር ማግኘት እንዲሁም ከአሰልጣኞች ጋር በቀጥታ መገናኘት ይችላሉ።

በተጨማሪም በየወሩ የ100,000 ብር ጠቅላላ ሽልማት፤ በየሳምንቱ የ12,000 ብር ዕድል፣ የስፖርት ቦርሳዎችና ጫማዎች፣ የአካል ብቃት መከታተያና ማራኪ ቲሸርቶችን ያሸንፉ!

ዕለታዊ ጥቅሎች ወርኃዊ ጥቅሎች
ሲልቨር: OK 4ብር M1 116ብር
ጎልድ: OK2 9ብር M2 262ብር
ዳይመንድ: OK3 19ብር M3 533ብር
✅ አጭር መልእክት ወደ 6313 ይላኩ!

ለበለጠ መረጃ፡ https://compound-360.com


21/06/2026

ዛሬ ከሳምንቱ ሥራና ድካም እረፍት ይውሰዱ፤ አእምሮዎንና ልብዎን ያድሱ። ይህ ቀን በሰላም፣ በእረፍት እና በደስታ የተሞላ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
አዋሽ ባንክ!

Har’a hojii fi dadhabbii torbee irraa boqodhaa; sammuu fi qalbii keessan haaromsaa. Guyyaa nagaa, boqonnaa fi gammachuun guutame isiniif haa ta’u.
Baankii Awaash!

21/06/2026

ለአባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል💙🙏

ለነገው ሕይወታችን ጠንካራ የማንነት መሠረት ለመገንባት ዛሬ ላይ ለሚደክሙ ብርቱ አባቶቻችን በሙሉ

✨ መልካም የአባቶች ቀን!

✍️ ለአባቶቻችን ፍቅራችንን እንግለጽ!


20/06/2026

✨ የአባቶች ቀን ስጦታ!

🙏❤️ ለውድ አባቶቻችን መልካም ምኞታችንንና ፍቅራችንን የምንገልጽበት 3 ደቂቃ የድምጽ እና 10 የአጭር መልእክት ስጦታ አበርክተናል!

🗓 ነገ በአባቶች ቀን ሰኔ 14/2018 ዓ.ም
⏰ ከ3:00 እስከ 4:00

መልካም የአባቶች ቀን!

25/04/2026

✨🎶 ጥሪዎን ያድምቁ፤ ቀንዎን ያስውቡ!

በጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎታችን ደዋዮችዎን ዘና ያድርጉ፤ እርስዎ ወደ ሌሎች ሲደውሉ ጥሪው እስኪነሳ በሚሰሙት ዜማ ይደሰቱ!

👉 822 ወይም *822 # ላይ ይደውሉ፤ አልያም http://www.crbt.et ይጎብኙ!


25/04/2026
25/04/2026
27/02/2026

በ “ስጦታ” ለወዳጆችዎ ያለዎትን ፍቅር፣ ድጋፍና አድናቆት ወደ ፈጣን የዲጂታል ስጦታዎች ይቀይሩ!

💰 የዲጂታል ሳንቲሞችን በቴሌብር መግዛት
🎉 ለጓደኞችና ለቤተሰብ ስጦታዎችን መላክና መቀበል (ከውጭ ሀገር መቀበል)
💵 የተቀበሉትን የዲጂታል ሳንቲሞች ወደ ገንዘብ መቀየር
🤝 የበጎ አድራጎትና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪዎችን በቀላሉ መክፈትና መደገፍ ይችላሉ።

በ "Sitota" መተግበሪያ፣ በድረ-ገጽ፦ https://web.sitota.et እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኙታል!


27/02/2026

ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 4% ጉርሻ!
======
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 4% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %4 isiniif dhiheessina.

27/02/2026

እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የአገልግሎት ማዕከል ይደርስዎታል፡፡📍 በመዲናችን የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3UT6rY3...

Address

Gambella
251

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251945533662

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when McTechi Tech Support posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share