Samy computer

Samy computer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samy computer, Computer Company, Gondar.

02/03/2022
https://t.me/Samicomputer/426
06/01/2022

https://t.me/Samicomputer/426

፤ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው። ፤ በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረ....

12/09/2021
✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡◽️ በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::◽️ በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው ...
25/08/2021

✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡

◽️ በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::

◽️ በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።

◽️ Technologyን የመፍራት በሽታ technophobia ይባላል። ሀገራችንም ውስጥ ወጣቱን ጨምሮ ባለስልጣናት፣ ሀብታሞች እንዲሁም ብዙ የህብረተሰብ ክፍል የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው።

◽️ የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።

◽️ 1Petabyte Hard Disk ለ13.3 አመታት ሙሉ HD ቪዲዩ መቅዳት ያስችላል።

🔺1024 GB = 1TB
🔺1024 TB = 1petabyte

◽️ Grand theft auto 5 የተባለው ጌም በሳምንት ውስጥ 1ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን በአለማችን ላይ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

◽️ አንድ ሰው በደቂቃ በአማካኝ 20 ጊዜ አይኑ ይርገበገባል። ይሁንና አንድ ሰው ኮምፒውተር በሚጠቀምበት ጊዜ ግን በአማካኝ በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው አይኑ የሚያርገበግበው።

◽️ Mydoom እስከዛሬ ከተፈጠሩ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ቶሎ በመሰራጨትና ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ (38billion $) የሚስተካከለው የለም።

◽️ 92%ቱ የአለማችን ገንዘብ የሚገኘው በኮምፒዩተሮች ላይ ነው፤ በእጃችን የሚገኘው የተቀረው 8% ብቻ ነው።

◽️ ሬዲዮ 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።

◽️ ቴሌቪዥን 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።

◽️ iPhone 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ሶስት አመት ብቻ ፈጅቶበታል።

📑አዲሱን ብዙ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/Samicomputer

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ Ela Tech በሰላም መጡ በዚህ Channel Technology ነክ ነገሮች፡🏷 ተወዳጅ አፖች እና ጌሞች🏷 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች🏷 በቪዲዮ የተደገፉ .....

0911287989ሴኩሪቲ ካሜራ ሽያጭና ገጠማ 15% ቅናሽለቤትዎ፤ ለድርጅት፤ ለሱቅ፤ ለፋርማሲ፤ ለዳቦ ቤት፤ ለቡቲክ፤ ለህንጻዎ ፤ ለመጋዘንዎ አና ለንብረትዎ የአመታት ልምድ ባለው ድርጅታችን ...
02/08/2021

0911287989ሴኩሪቲ ካሜራ ሽያጭና ገጠማ 15% ቅናሽ
ለቤትዎ፤ ለድርጅት፤ ለሱቅ፤ ለፋርማሲ፤ ለዳቦ ቤት፤ ለቡቲክ፤ ለህንጻዎ ፤ ለመጋዘንዎ አና ለንብረትዎ የአመታት ልምድ ባለው ድርጅታችን ሴኩሪቲ ካሜራ ያስገጠሙ

ባለ 2 ካሜራ 19,950 ብር
2 ካሜራዎች
4 ቻናል ቪዲዮ ሪከርደር
2 ባለ 10ሜትር ኦሪጂናል የካሜራ ኬብሎች ከነ አክሰሰሪያቸው
ባለ 4 ካሜራ 29,750 ብር
4 ካሜራዎች
4 ቻናል ቪዲዮ ሪከርደር
4 ባለ 10ሜትር ኦሪጂናል የካሜራ ኬብሎች ከነ አክሰሰሪያቸው
እስከ 10 ሜትር ዝርጋታ ድረስ ነጻ ገጠማ
ባለ 6 ካሜራ 49,600 ብር
6 ካሜራዎች
8 ቻናል ቪዲዮ ሪከርደር
6 ባለ 10ሜትር ኦሪጂናል የካሜራ ኬብሎች ከነ አክሰሰሪያቸው
እስከ 10 ሜትር ዝርጋታ ድረስ ነጻ ገጠማ
ባለ 8 ካሜራ58,950 ብር
8 ካሜራዎች
8 ቻናል ቪዲዮ ሪከርደር
8 ባለ 10ሜትር ኦሪጂናል የካሜራ ኬብሎች ከነ አክሰሰሪያቸው
እስከ 10 ሜትር ዝርጋታ ድረስ ነጻ ገጠማ
Hard disc 1ሳምንት የሚያቆይ = 3,500 2ሳምንት = 5,500 1 ወር የሚያቆይ =9,800 ብር
prices are before VAT
ለበለጠ መረጃ 09-29-07-06-05 ይደውሉ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ

በጣም ጉልህ በሆነ ስኬትዎ ላይ ከልብ የመነጨ እንኳን ደስ አለዎት። በመጪው ጉዞዎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
31/07/2021

በጣም ጉልህ በሆነ ስኬትዎ ላይ ከልብ የመነጨ እንኳን ደስ አለዎት። በመጪው ጉዞዎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

NEW ARRIVAL!🔵💻 super slim hpWindows 11😍Core i5 10th Generation 8PU Intel® Core™ i5-1035G1 Processor (6M Cache, up to 3.6...
24/07/2021

NEW ARRIVAL!
🔵💻 super slim hp
Windows 11😍
Core i5 10th Generation 8PU
Intel® Core™ i5-1035G1 Processor (6M Cache, up to 3.60 GHz)
Model : Slim Hp du 2021
Condition: Brand New
💎GRAPHICS:intel® iris®
UHD GRAPHICS
🖥 Screen :15.6 inch 1080p FHD
📼 Storage :512 SSD👌
⏳Ram : 8gb DDR4
🔋:7 hours ++ battery life 😋
👉finger print support
👉slim & lightweight
👉b&O HD Sound system
💵Price :38000birr 👌
☎ call:0929-07-06-05
Contact us

Address

Gondar
1588

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samy computer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share