Star Tech Solution

Star Tech Solution Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Star Tech Solution, Software Company, Shashemene.

💼 Our ERP Covers:
✅ School ERP - eLearning
✅ Hospital Mgmt System
✅ Hotel Reservation System
✅ Inventory & Stock Management
✅ Delivery System With App
✅ Restaurant & Retail POS
✅ Real State Management System

📞+251910780208t.me/star_tech_computer
11/10/2025

📞+251910780208
t.me/star_tech_computer

የክረምት ስልጠናው እንደቀጠለ ነው።
02/08/2025

የክረምት ስልጠናው እንደቀጠለ ነው።

05/07/2025

🗓️ የድርጅትዎን ዌብሳይት ለማዘመን ወይስ አዲስ ለመስራት አስበዋል?
🚞 ስራዎን በሲስተም ለማዘመን አቅደዋል?

ወደ ስታር ቴክ ሶሉሽን ሲመጡ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡

✅ የተዋበ ዲዛይን
✅ ቀላል እና ፈጣን ሲሲተሞች
✅ ያልተቋረጠ ድጋፍ፡ በሙያተኞቻችን የ24/7 የቴክኒክ ድጋፍ
✅ አስተማማኝነት፦ለዓመታት በዘርፉ የቆየንና የታመንን ባለሙያዎች ነን።

💰 ልዩ እድል፡ ይህንን እድል በመጠቀም እስከ ሐምሌ 30 ድረስ ለሚያዙን ደንበኞቻችን የ15% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!

📞0910780208

📢 Exciting Update from Star Tech Solution!We’re happy to announce that  restaurant and delivery system is being updated ...
23/06/2025

📢 Exciting Update from Star Tech Solution!

We’re happy to announce that restaurant and delivery system is being updated to serve you better!

🚴‍♂️ Delivery Man App & 🍽️ Restaurant System upgrades are almost ready, and we’re proud to say that a dedicated delivery platform for Ethiopia will be launched very soon!

🔜 What’s Coming:

✅ Improved restaurant order flow
✅ Delivery man tracking system
✅ Real-time order updates
✅ Faster service, smoother operation

📍 Built in Ethiopia, for Ethiopia.
Thank you for trusting Star Tech Solution — we’re building the future of local food service together.

Star-Net Delivery Software
11/08/2024

Star-Net Delivery Software

በተጋባዥ እንግዶች የሚሠጥ ስልጠናፕሮግራሚንግ እና ሳይበር ሴኪውሪት🔹 Programming 🔹Cyber Security Register Now!!
18/07/2024

በተጋባዥ እንግዶች የሚሠጥ ስልጠና
ፕሮግራሚንግ እና ሳይበር ሴኪውሪት
🔹 Programming
🔹Cyber Security

Register Now!!

Hospital SystemsModule List:Rich Dashboard with analyticsAdmin ModuleFront End Patient ModuleDoctor ModuleNurse ModuleSu...
16/07/2024

Hospital Systems
Module List:

Rich Dashboard with analytics

Admin Module

Front End Patient Module

Doctor Module

Nurse Module

Support Staff Module

Lab Module

Pharmacist Module

Accounts Module

Oupatient module

Appointment Module

Prescription Module

Treatment Module

Bed – Room Management

Operation Theatre Module

Medicine Module

Diagnosis Reports Module

Invoice – Expense Module

Blood Bank Module

Ambulance Module

Notice-Event Module

Message Module

Management Reports

Once click Install

Powerful features with unique design

E-commerces Development
10/01/2024

E-commerces Development

በ Online (ኦንላይን) ትምህርት ለመማር የሚረዱን ሰድሰት ድረገፆች ጥቆማበኦንላይን ኮርስ ለመማር እያሰባቹ ከሆነ እና እንዴት መማር እንዳለባችሁ ግልፅ ካልሆነላቹ ይህ ፅሁፍ ጠቃሚን መረጃ...
09/01/2024

በ Online (ኦንላይን) ትምህርት ለመማር የሚረዱን ሰድሰት ድረገፆች ጥቆማ

በኦንላይን ኮርስ ለመማር እያሰባቹ ከሆነ እና እንዴት መማር እንዳለባችሁ ግልፅ ካልሆነላቹ ይህ ፅሁፍ ጠቃሚን መረጃን ይስጠቹሃል እና ተጋበዙልን:-

1ኛ) ዩድሚ (Udemy)

በዩዲሚ የኦንላይን መማርያ ድረገፅ ሲሆን በተለያየ ትምህረት ላይ የሚያተኩሩ ከ 50 ሺ ያላነሱ መማርያ ኮርሶች ሲኖሩት አብዛኞቹን በነፃ የሚገኙ ሲሆን ሌሎቹ በትንሽ ክፍያ በወር በ12 ዶላር ጀምሮ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ገፅ ለመማር ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ሙያ ዘርፍ ላይ ባለሙያ ከሆኑ ሰለ ሚያውቁት ሙያ ሆነ ሰለ ሚያውቁት የትምህርት ዘርፍ ማስተማር ከፈለጉ ድረ ገፅ ይህን ዕድል ያቀርብሎታል፡፡

2ኛ ኤዴክስ(EDX)

ኤዴክስ መማርያ ድረገፅ እንደ ሀርቫርድ እና ብርክሌ ዩኒቨርስቲዎችን የመሳሰሉ በዓለማችን ያሉ ታላላቅ ዩኒቨርሰቲዎች ጋር የሚሰራ ሲሆን፡፡ በኤዴክስ ኮምፕዩተር ሳይንስ፣ ሳይኮሎጂ፣ ቋንቋ፣ ኢንጅነሪግ፣ ባዮሎጂ፣ ማርኬቲንግን ጨምሮ የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን ማግኘት እንችላለን ፡፡ ኤዴክስ ለሀይስኩል ተማሪዎችም የሚሆኑ ኮርሶች ያስተምራል፡፡ በኤዴክስ ኦንላይን ኮርስን ሲጨርሱ ለተማሩት ትምህርት ማርጋገጫ ስርተፍኬት ከድረገፁ ይሰጦታል፡፡

3ኛ ኦፕን ካልቸር(Open culture)

ኦፕን ካልቸር በኦንላይን ላይ ያለ ትልቅ ላይብረሪ ሲሆን በተጨማሪም ኢ ለርኒግ ትምህርት ይሰጥበታል ፡፡ ኦፕን ካልቸር በወስጡ ከሶስ መቶ በላይ ኮርሶችን እና ከአርባ አምስት ሺ በላይ የምስል እና የድምፅ መማርያ ገባቶችን የያዘ ሳይት ሲሆን፤ ሁሉም ኮረሶች ሙሉ በሙሉ ከክፍያ ነፃ ናቸው፡፡

4ኛ ኮርሴራ(Courser)

ኮርሴራ በዓለማችን ካሉ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ይሰራል በገፁም ብዙ የትምህርት ዓይነቶችን ይዟል፡፡ በኮረሴራ ከሁለት ሺ በላይ የነፃ እና መጠነኛ ክፍያ የሚጠይቁ ኮርሶች ሲኖሩ፡፡ በኮምፕዩተር ሳይንስ፥ ቢዝነስ እና ሶሻል ሳይንስን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ያገኛሉ፡፡

5ኛ አሊሰን (Alison)

አሊሰን በብዙ ተማሪዎች ዘንድ ተመራጭ የሆነ የነፃ የኢ ለርኒግ መማርያ ድረገፅ ነው፡፡ አሊሰን ከትምህርት በተጨማሪ ስራ ለሚፈልጉ እና ሙያቸውን ለማሻሻል ለሚያሰቡ ብሎም የስኮላር ሺፕ ትምህርቶችን ጨምሮ አዳዲስ ቢዝነሶችን መጀመር ለሚፈልጉ ሰዎች አሊስን በውስጡ የተለያዩ ዕድሎችን ይዟል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም አሊሰን የተለያዩ ዝርዝሮች ያሉት ሲሆን የምንፈልገውን የትምህርት ዓይነትም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶች ከድረገፁ ማግኘት እንችላለን፡፡

6ኛ ኦፕን ለርን (Open Learn)

ኦፕን ለርን ድረገፁ ላይ በተለያየ ሁኔታ የተቀመጡ የመማርያ ግብአቶችን ማግኘት የምንችል ሲሆን፤ በተጨማሪም የኦፕን ለርን ድረገፅ መማር ለምንፈልጋቸው ትምህርቶች ምንነት እና የሚፈጅብን ጊዜ አያይዞም ሰለ እያንዳንዱ ኮርስ ምንነት እና በምን ዙርያ እንደሚያተኩር አጭር ገለፃ ያድጋል፡፡

በዛሬ ጥቆማችን ለኦንላይ ትምህር ለመማር የሚረዷችሁን ድረገፆች እንዳገኛቹ ተስፋ እናደርጋለን።
ሌንኮች ከታች ተቀምጠዋል።

ለበለጠ መረጃ 👉 https://t.me/Star_Tech_Center

https://www.udemy.com/
http://www.openculture.com/
https://www.edx.org/
https://www.coursera.org/
https://alison.com/
http://www.open.edu/openlearn/

Udemy is an online learning and teaching marketplace with over 213,000 courses and 62 million students. Learn programming, marketing, data science and more.

በነፃ ይፈተኑ!! Star Tech Solution ካሉበት ሆነው Mock Exam በኦንላይን ይውሰዱ። ጥያቄዎቹ ከማብራሪያ ጋር በዩንቨርስቲ መምህራን ተሰርተው የተዘጋጁ ናቸው። ተፈታኞች መልስ ሲ...
17/11/2023

በነፃ ይፈተኑ!!
Star Tech Solution ካሉበት ሆነው Mock Exam በኦንላይን ይውሰዱ። ጥያቄዎቹ ከማብራሪያ ጋር በዩንቨርስቲ መምህራን ተሰርተው የተዘጋጁ ናቸው። ተፈታኞች መልስ ሲመልሱ ውጤቱን እዛው ከማብራሪያ ጋር ያያሉ። ለሁሉም ጥያቄ በቂ ማብራሪያ እዛዉ ያገኛሉ። ከExit Exam በፊት Mock Exam ይፈተኑ።

Restaurant ERP System
04/11/2023

Restaurant ERP System

Address

Shashemene

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Star Tech Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Star Tech Solution:

Share