Galaxy Computer center

Galaxy Computer center Computer

ጋላክሲ ኮምፒውተር ሲንተር ግ/በለሰ ማንኛውም   የኦላይ አገልገሎት እንሰጣለን የሰራ ማስታወቂያ የድጅታል መታወቂያ ህትመት የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የጤና ሲአሲ መሞላት: ጋት የይንቨርስቲ መ...
14/10/2025

ጋላክሲ ኮምፒውተር ሲንተር ግ/በለሰ ማንኛውም የኦላይ አገልገሎት እንሰጣለን የሰራ ማስታወቂያ
የድጅታል መታወቂያ ህትመት የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የጤና ሲአሲ መሞላት: ጋት የይንቨርስቲ መውጫ ፈተና መሞላት እንሰራለን
አድራሻ አቢሲኒያ ባንክ ፍትለፊት

ኢትዮቴሌኮም ከነገ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያውን ተግባራዊ አደርጋለሁ አለመንግስታዊው የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰኑ ምርትና አገልግ...
30/09/2024

ኢትዮቴሌኮም ከነገ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያውን ተግባራዊ አደርጋለሁ አለ

መንግስታዊው የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የዋጋ ማሻሻያ አደርጋለሁ ብሏል።

ተቋሙ የሚደረገው የዋጋ ማሻሻያ አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እንደማይነካ የገለፀ ሲሆን ተመጣጣኝ እና የዲጅታል አካታችነትን መርህን በጠበቀ መልኩ ተግባራዊ ይደረጋል ሲል ገልጿል።

ተቋሙ የሚደረገዉ ማሻሻያዉ 22 ፓኬጆችን የማይነካ እንደሆነ ቢገልፅም በምን ያህል ፐርሰንት የሚለዉን እና በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ አላሳወቀም።

29/06/2024
26/01/2024

Address

Benshangule Gumuze Ethiopia
London
06

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Galaxy Computer center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share