Ethio telecom

Ethio telecom Welcome to the official page of the first African telecom operator.

ABOUT US :

We are Africa's pioneering provider of telecom, digital solutions, and lifestyle services. Serving since 1894 with over 86 million customers and 57 million Telebirr users, we are dedicated to enabling digital inclusion and empowering businesses and communities across Ethiopia. OUR MISSION
Simplifying lives and accelerating Ethiopia’s digital transformation and beyond through delivering

reliable communications, innovative digital solutions, and seamless financial services that empower communities, businesses, and nations far beyond connectivity." OUR VISION
"To be the Leading Catalyst for a Thriving, Digitally Empowered Ethiopia and Beyond." OUR VALUES

Human Centric, Human-Centric, Togetherness and Collaboration, Integrity and Trust, Innovation, Excellence, Socially responsible and Impact driven

FOLLOW US

Twitter (X)፡ https://twitter.com/ethiotelecom
LinkedIn ፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
Instagram፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom/
Telegram፡ https://t.me/ethio_telecom

CONTACT US

Text your inquiries to 994 for instant self-service support! For expert assistance, just add 0* before your message and send to 994.

• 980
• Mail – [email protected]

Ethio telecom

🌟🌍 በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በቀጥታ ይገናኙ!!እስከ 51% ቅናሽ በተደረገባቸው በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በርቀት ሳይገደቡ ባሕር ማዶ ከሚገኙ ወዳጆችዎና የሥራ አጋሮችዎ ጋር ...
02/09/2026

🌟🌍 በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በቀጥታ ይገናኙ!!

እስከ 51% ቅናሽ በተደረገባቸው በዓለም አቀፍ የድምፅ ጥቅሎቻችን በርቀት ሳይገደቡ ባሕር ማዶ ከሚገኙ ወዳጆችዎና የሥራ አጋሮችዎ ጋር በቀጥታ ይገናኙ!

❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!

በ*999 #፣ በማይ ኢትዮቴል፣ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp መግዛት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ 👉 https://bit.ly/4sqxw42


🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳን...
02/09/2026

🌼 አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።

🎁 ለድርጅቶች ስጦታና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል።

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ ወይም
📥 [email protected] ያግኙን!

ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/4gRFD5E


ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ!የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸ...
01/09/2026

ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ!

የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ!

በተጨማሪም ትኬት ሲቆርጡም ሆነ በኤክስፖው ግብይት ሲፈጽሙ በቀን እስከ 3 ጊዜ የእድለኛ ዕጣ እድሎችን ያገኛሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሸልም እንዲህ ነን!




📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ! ✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስ...
01/09/2026

📲 የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ!

✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ እጅዎ ላይ ባለው ስማርት ስልክ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ ራስዎ በመረጡት ቁጥር መጠቀም ይችላሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!

እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: [email protected]


ለጥቅሉ ይከፍላሉ፤ ከነስልኩ ይወስዳሉ!የማይረሱ ትዝታዎችን በዘኔክሰስ ስልኮች ይፍጠሩ!znexus L131- በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50...
01/09/2026

ለጥቅሉ ይከፍላሉ፤ ከነስልኩ ይወስዳሉ!

የማይረሱ ትዝታዎችን በዘኔክሰስ ስልኮች ይፍጠሩ!

znexus L131- በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

znexus L2028- በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ: በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!


#ዘኔክሰስ

ታላቅ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከዘመን ገበያ!ዘመን ገበያ ለመጪው አዲስ ዓመት እስከ 50% በሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ ሊያንበሸብሽዎ ነው!👉 ቅናሹን እስከ በዓሉ ዋዜማ ድረስ ይዞልዎት እየመጣ ነ...
01/09/2026

ታላቅ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከዘመን ገበያ!

ዘመን ገበያ ለመጪው አዲስ ዓመት እስከ 50% በሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ ሊያንበሸብሽዎ ነው!

👉 ቅናሹን እስከ በዓሉ ዋዜማ ድረስ ይዞልዎት እየመጣ ነው!

✨⭐️ፍክት በዘመኔ!

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ!


በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_...
31/08/2026

በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!




ያለምንም መጉላላት፤ ከሥራ ገበታዎ ላይ ሳይነሱ በቴሌብር ባሉበት ሆነው ዓመታዊ ግብርዎን በቀላሉ ይክፈሉ!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://...
31/08/2026

ያለምንም መጉላላት፤ ከሥራ ገበታዎ ላይ ሳይነሱ በቴሌብር ባሉበት ሆነው ዓመታዊ ግብርዎን በቀላሉ ይክፈሉ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!




መልካም የሥራ ሳምንት!
31/08/2026

መልካም የሥራ ሳምንት!



መልካም የእረፍት ቀን!
30/08/2026

መልካም የእረፍት ቀን!


Address

Head Quarter Churchill Avenue, Lideta Sub-city, Woreda 10
Addis Ababa
1047

Telephone

994

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio telecom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio telecom:

Shortcuts

Share