Fanaye Technologies

Fanaye Technologies We empower professional service firms across the US, UK, Europe & Africa with custom software & AI. Reclaim 15-20 hours of staff time weekly!

We build tailored workflow automation, dashboards, system integrations, & AI-powered apps.

01/11/2026

ሬስቶራንትህ ደንበኞችህን ሲያድስ... አንተን ግን ጭንቀት እንዳያደክምህ! 🍲✨

​የትዕዛዝ መዘግየት፣ የተሳሳተ ምግብ እና የደብተር ሒሳብ ንትርክ ይብቃ። በፋናዬ ቴክኖሎጂስ ዘመናዊ የሬስቶራንት ማኔጅመንት ሲስተም ኩሽናህን፣ ዌይተሮችህን፣ የጥሬ ዕቃ ክምችትህንና የቀኑን ሽያጭ ከየትኛውም ቦታ ሆነህ ተቆጣጠር።
​ሬስቶራንትህ ሌሎችን ያድሳል፤ እኛ ደግሞ አንተን እናሳርፍሃለን። 😌

አሁኑኑ DM አድርግልን! 🚀

28/10/2026

ሽያጭ አለ ግን በእጅህ ካሽ የለም? 💸

​የተበተነ ዱቤ የቢዝነስህ ትልቁ ጠላት እንዳይሆን ተጠንቀቅ! የፋናዬ ቴክኖሎጂስ ሲስተም ማን ስንት እንደወሰደ፣ የክፍያ ቀኑ መቼ እንደሆነና ማን እንዳዘገየ በስልክህ ቁልጭ አድርጎ ያሳየሃል። ሪፖርቱም በቀጥታ ቴሌግራምህ ላይ ይገባል!

​ገንዘብህ እንዳይበተን ቢዝነስህን በዘመናዊ ሲስተም ተቆጣጠር፤ ለዝርዝሩ አሁኑኑ DM አድርግልን! 🚀

27/10/2026

ብዙ መሸጥ ማለት የግድ ብዙ ማትረፍ ማለት አይደለም⚠️

​የትኛው ዕቃ እውነተኛ ትርፍ እያስገባ እንደሆነ፣ የትኛው ደግሞ ካፒታልዎን እንዳገተ በስልክዎ በቀላሉ ይወቁ። የፋናዬ ቴክኖሎጂስ ሲስተም ግምትን አስቀርቶ ንግድዎን በቁጥር እንዲመሩ ያግዝዎታል።

​የማያዋጣዎትን ዕቃ አሁኑኑ ይለዩ፤ ለዝርዝሩ DM ያድርጉልን! 🚀

18/10/2026

ትላልቅ የዓለም ኩባንያዎች የዕቃ ክምችትና የሎጂስቲክስ ስህተታቸውን በ90% የሚቀንሱት በዕድል ሳይሆን በተገነባላቸው ዘመናዊ የERP ሲስተም ነው! 📊

ዝግጁ ሶፍትዌሮች የእርስዎን ቢዝነስ እንዳያስጨንቁ፤ ፋናዬ ቴክኖሎጂስ ለንግድዎ ባህሪ እና ለአሠራርዎ በትክክል የሚገጥም የERP ሲስተም ያበጅልዎታል።

የ Import ሂደትን መቆጣጠር፣ የመጋዘን ዕቃዎችን ማስተዳደር ወይስ ሽያጭን ማቀላጠፍ? መፍትሔው እኛ ጋር አለ።

ቢዝነስዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሸጋገር ዛሬውኑ DM ያድርጉልን! 🚀

17/10/2026

ትዕዛዝ ተምታታ? ደንበኛ ተበሳጨ? የጥሬ ዕቃው ባከነ? 🍽️⚡

የሬስቶራንት ሥራ ራስ ምታት መሆን የለበትም። በፋናዬ ቴክኖሎጂስ ዘመናዊ የሬስቶራንት ማኔጅመንት ሲስተም፦
- ትዕዛዞች በቀጥታ ወደ ኩሽና ይደርሳሉ
- የጥሬ ዕቃ ክምችትና ብክነት ቁጥጥር ሥር ይውላል
- የቀኑ የሽያጭና የትርፍ ሪፖርት በስልክህ ቁልጭ ብሎ ይቀመጣል

ንግድህን አዘምን፣ ደንበኞችህን አስደስት! 🚀
ዝርዝሩን ለማየት አሁኑኑ DM አድርግልን።

13/10/2026

«ዕቃው መጋዘን ነው ወይስ ሱቅ? ለማን ነበር በዱቤ የሰጠነው? ያ ዕቃ አለ እንዴ?» እያሉ ቀኑን ሙሉ መደወልና በጭንቀት መዋተት ይብቃ! 📦⚡

በ Import እና Resell ንግድ ላይ ለተሰማራችሁ ነጋዴዎች፣ አጠቃላይ እንቅስቃሴያችሁን በአንድ ስልክ የምትቆጣጠሩበት ዘመናዊ ሲስተም ይዘን መጥተናል፦

- የመጋዘንና ሱቅ ቁጥጥር: እያንዳንዱ ካርቶንና ፍሬ የት እንዳለ ያውቃሉ፤ ዕቃዎች ሊያልቁ ሲሉ ሲስተሙ አስቀድሞ ይጠቁማል።

- ሽያጭና ዱቤ: ገቢ፣ ወጪ እና ዱቤ የወሰደውን ሰው ሳንቲም ሳይጎድል ይመዝገቡ።

- ፈጣን ሪፖርት: የቀኑና የሳምንቱ ሙሉ የትርፍ ማጠቃለያ በቀጥታ ወደ ቴሌግራማችሁ ይገባል።

ንግዳችሁን ከደብተር ንትርክ አላቃችሁ በዘመናዊ መንገድ ለማሳደግ አሁኑኑ ደውሉልን! 📲

#ኢትዮጵያ #መርካቶ #ንግድ

09/10/2026

ደንበኛህ ሜኑ ፍለጋ እንዳይቸገር፣ ማታ ደግሞ ሂሳብ ፍለጋ እንዳትደክም! 🍽️

ትዕዛዝ መዘግየት፣ የተዘበራረቀ ደብተር፣ እና የቴሌብርና የባንክ ሂሳብ አለመገጣጠም ሬስቶራንትህን በዝግታ እንዳይጎዱት መፍትሄው በእጅህ አለ፦

🔹 Custom Website & QR Menu: ደንበኞች በስልካቸው አይተው ፈጥነው ያዛሉ

🔹 Kitchen Display (KDS): ትዕዛዞች በቀጥታ ወደ ማብሰያው ክፍል ይተላለፋሉ

🔹 Live Payment Tracking: Cash፣ Telebirr፣ CBE፣..... በአንድ ዳሽቦርድ ይቆጣጠራሉ

🔹 Daily Revenue Reports: የተጣራ ትርፍህን በቀኑ መጨረሻ በግልጽ ታያለህ

የሬስቶራንትህን ገቢ እና አሰራር በስልክህ ለመቆጣጠር አሁኑኑ DM! 🚀

04/10/2026

ሲሚንቶው የት ደረሰ? ሠራተኛው ስንት ገባ? ዛሬ ምን ተሠራ?» ብሎ ቀኑን ሙሉ መደወል ይብቃ! 🏗️

በኮንስትራክሽን ሥራ ላይ ትንሹ የቁጥጥር ክፍተት ትልቅ የገንዘብ ኪሳራ እና የጊዜ መዘግየት ያስከትላል።

- የፋናዬ ቴክኖሎጂስ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ሲስተም ሙሉ ሳይቱን በስልክዎ ቁልጭ አድርጎ ያሳየዎታል፦

- የሳይት ዕቃዎች ቁጥጥር: ሲሚንቶ፣ ብረት እና ሌሎች ማቴሪያሎች መቼ እንደገቡ፣ የት እንደዋሉ እና መቼ እንደሚያልቁ ይቆጣጠሩ።

- የሠራተኞችና ኮንትራክተሮች ክትትል: የዕለት ተዕለት ውሎ፣ የተከናወኑ ሥራዎች እና የወጡ ወጪዎች በሙሉ ሳንቲም ሳይጎድል ይመዘገባሉ።

የቀን ሪፖርት: ያለ እርስዎ መገኘት የሳይቱ ሙሉ የሥራ እንቅስቃሴ በቀጥታ ወደ ስልክዎ ይደርሳል።

ሳይትዎን በግምት መምራት ያቁሙ—በዘመናዊ ሲስተም ወጪዎን ይቀንሱ፣ ሥራዎን ያፍጥኑ!

አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር ያናግሩን። 📲

#ኮንስትራክሽን #ፋናዬቴክኖሎጂስ

30/09/2026

ሬስቶራንትህ ሙሉ ነው፣ ግን ገንዘቡ የት እንደሚገባ ታውቃለህ? 🍽️

ጠረጴዛዎችን በቀጥታ ተመልከት፣ ክፍያዎችን (ቴሌብር፣ CBE ፣ Other Bank) በአንድ ቦታ ተከታተል፣ ሰራተኞችህንና ክምችትህን ተቆጣጠር፣ ሁሉንም ከየትኛውም ቦታ ሆነህ ምራ። 📱

ውድ ሰርቨር አያስፈልግም፣ ያሉህ ታብሌቶች ይበቃሉ።

ሬስቶራንትህን በግምት ሳይሆን በእርግጠኛ መረጃ ምራ! 💪

📩 አሁኑኑ አግኘን!

10/09/2026

አዲስ ዓመት፣ አዲስ አሠራር! ✨

የደብተር ሒሳብ፣ የዕቃ መጥፋት እና የዱቤ መዘንጋት በቃዎት? በ Import እና Resell ንግድ ላይ ለተሰማራችሁ ነጋዴዎች ንግድዎን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል የሚያደርግ ዘመናዊ ሲስተም ይዘንላችሁ መጥተናል።

- የሱቅ እና መጋዘን ዕቃዎችን በቀላሉ ይቆጣጠሩ

- ዕቃዎች ከማለቃቸው በፊት ማሳሰቢያ ያግኙ

- ሙሉ የሽያጭ፣ የትርፍ እና የኪሳራ ሪፖርት በቀጥታ በቴሌግራምዎ ይቀበሉ

አዲሱን ዓመት በዘመናዊ አሠራር እና በሙሉ ትርፍ ይጀምሩ። ዛሬውኑ ይደውሉልን!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925318605

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fanaye Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share