Sumuda Technologies - Hawassa

Sumuda Technologies - Hawassa End-to-End Information Technology Solutions Company Specialized in Software Development, Website Development, ERP Development, Consultation and more.

☕🍨 Sumuda Technology በካፌ እና በሬስቶራንት ዘርፍ ላይ የሚሰራ ዘመናዊ፣ ጥልቅ እና ሙሉ በሙሉ የተዋሃደ SumudaSoft ERP እያጠናቀቀ ነው።ይህ ሲስተም ለ Mikita Coff...
13/05/2026

☕🍨 Sumuda Technology በካፌ እና በሬስቶራንት ዘርፍ ላይ የሚሰራ ዘመናዊ፣ ጥልቅ እና ሙሉ በሙሉ የተዋሃደ SumudaSoft ERP እያጠናቀቀ ነው።

ይህ ሲስተም ለ Mikita Coffee and Icecream እና Mikita Foundation በተለይ የተዘጋጀ ሲሆን የካፌ እና የሬስቶራንት ስራን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በአንድ ቦታ ለማስተዳደር የተገነባ ነው።

ዋና ተግባሮቹ፦
🧾 ፈጣን እና ምቹ POS ሽያጭ
📦 የStock እና Inventory ክትትል
🧠 የRecipe Deep Analysis እና የCosting ትንተና
📊 Smart Deep Reports የሽያጭ፣ ትርፍ፣ ዕቃ እንቅስቃሴ እና አፈጻጸም
🍽️ Kitchen / Order Flow Management
🏢 Multi-Branch እና Warehouse Control
👥 HR, Attendance, Payroll እና Staff Management
💰 Finance, Accounting እና Audit Logs
🔐 User Roles, Permissions እና System Control
🎨 Clean, modern, AI-style UI/UX
📈 የቢዝነስ መረጃን በጥራት እና በጥልቀት የሚያብራራ Dashboard

Sumuda Technology የሚሰራቸው ዋና ስራዎች፦
💻 ERP ሲስተሞች
🛒 POS እና Inventory Systems
🌐 Website Design & Development
📱 Mobile App Development
🎨 UI/UX Design
🛠️ System Maintenance & Support
🔌 Business Automation Solutions
🧩 Custom Software Development
🔐 Secure Multi-Branch Business Systems

ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎት፦
🌐 Website: https://sumudatechnology.com/
📞 0914493986 | 0726880102
📧 [email protected]
📱 Telegram:
💬 WhatsApp: 0914493986
🎵 TikTok: sumuda technology

Sumuda Technology — ቢዝነሶችን በብልህነት ለማሳደግ።

10/05/2026
🌟 የኢትዮጵያን ዲጂታል መጻኢ እድል በጋራ እንገነባለን - ሱሙዳ ቴክኖሎጂ!​በቅርቡ በሲዳማ ልማት ማህበር (SDA) አማካኝነት የተመረቀውና ለዲጂታል የግብርና ገበያ መረጃ ስብሳቢዎች ስልጠና ...
30/04/2026

🌟 የኢትዮጵያን ዲጂታል መጻኢ እድል በጋራ እንገነባለን - ሱሙዳ ቴክኖሎጂ!

​በቅርቡ በሲዳማ ልማት ማህበር (SDA) አማካኝነት የተመረቀውና ለዲጂታል የግብርና ገበያ መረጃ ስብሳቢዎች ስልጠና የተሰጠበት AgriDiko (AgriCONNECT Hub) ፕላትፎርም የኛ የሱሙዳ ቴክኖሎጂ ውጤት መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ኩራት ነው::

​የሲዳማ ልማት ማህበር (SDA) ከግብርና ቢሮ እና ከ ISVCD ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለዲጂታል የግብርና ገበያ መረጃ ሰብሳቢ ባለሙያዎች የተሳካ ስልጠና መስጠቱን ስንመለከት እጅግ እንኮራለን!

​በመድረኩ ላይ በስፋት እንደተገለጸው፤ ይህ እኛ በጥራት ያለማነው ፕላትፎርም (AgriDiko) ትክክለኛ የገበያ መረጃን ከትክክለኛ ምንጭ በቀላሉ በመሰብሰብ፣ በመተንተን እና በማሰራጨት የግብርና የእሴት ሰንሰለቱን (Value Chain) የሚያቀላጥፍ ነው። ግብርናን ከተለመደው አሰራር አውጥቶ፣ አርሶ አደሮች ከማምረታቸው በፊት የገበያውን ፍላጎት እንዲረዱ እና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ የቴክኖሎጂ አሻራችንን በማሳረፋችን ክብር ይሰማናል!

​🚀 ንግድዎን በሱሙዳ ሶፍትዌር (SumudaSoft) ያዘምኑ!

​ከግብርናው ዘርፍ ባሻገር፣ ሱሙዳ ቴክኖሎጂ ማንኛውንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ የሚመሩና ትርፋማነትን የሚጨምሩ የ ERP ሶፍትዌር መፍትሄዎችን ለገበያ አቅርቧል::

​የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦

✅ POS & Inventory: ለማንኛውም ሱቅ ወይንም የሽያጭ ማዕከል የሚሆን የቁጥጥር ሲስተም::

✅ Hotel, Cafe & Restaurant ERP: ለሆቴል እና መስተንግዶ ስራ የተሟላ መቆጣጠሪያ::

✅ HR & Wholesale Systems: ለሰራተኛ አስተዳደር እና ለጅምላ ንግድ ስራዎች::

✅ Production & Printing Solutions: ለማተሚያ ቤቶች እና ፋብሪካዎች የተቀረጸ ሲስተም::

​✨ አዳዲስና የረቀቁ የዲጂታል መፍትሄዎች

🍽️ Digital Food Menu: ለሬስቶራንትዎ በQR Code የሚሰራ፣ ንክኪ የሌለውና በምስል የታጀበ ዘመናዊ ሜኑ::

💍 Digital Wedding & Photo Albums: የሰርግዎን ወይንም ልዩ ክስተትዎን ትውስታዎች በዲጂታል ድህረ-ገጽ እና አልበም ለዓለም የሚያጋሩበት የጥበብ መንገድ::

​ሱሙዳ ቴክኖሎጂ - የቢዝነስዎ እና የህይወትዎ ዲጂታል አጋር!

​ንግድዎን ለማዘመን ወይንም የሲስተሞቻችንን የሙከራ ጊዜ (Demo) ለመጠየቅ ዛሬውኑ ያነጋግሩን::

​📍 አድራሻ: ሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ (Hawassa, Ethiopia)

📞 ስልክ: +251 914 493 986

📧 ኢሜይል: [email protected]

🌐 ድረ-ገጽ: www.sumudatechnology.com

30/04/2026
30/04/2026

Address

Hawassa
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sumuda Technologies - Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sumuda Technologies - Hawassa:

Share